ዱካ

አግኝ ፈጣን ቀጠሮ

እንኳን ደኅና መጡ

ኔትውርክ አፍሪካ ካርጎ á‹¨áˆšáˆ˜áˆ«á‹ ለብዙ ዓመት ዓመት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ በመሥራት የሥራ ልምድ ባካበቱ ሰዎች ነው።   á‰ 2003 á‰°áˆ˜áˆ áˆ­á‰¶ በአጭር ጊዜ ዉስጥ በአግልግሎቱ ጥሩ ሥም ያፈራ ካምፓኒ ሲሆን ዋና አገልግሎቱ የንግድና የግል መግልገያ ዕቃዎችን ወደ የትኛዉም የዓለም ክፍል በአስቸኳይ በአየር ማድረስ ነው።  በተለይም ከስመ ጥሩው የኢትዮጵያ አየር መንገዳችን ጋር በመተባበር የብዙ ሺህ ኢትዮጵያውንን የግል መግልገያ ዕቃዎችን ከአረብ ኤሚሪትስ ወደ አገር ቤት በአፋጣኝ በማድረስ ተደናቂነትን አትርፏል፡ ወደፊትም ከዚህ በበለጠ ለማገልገል በየጊዜው የአገልግሎቶቹን ዓይነትና ጥራት እያሰፋ ነው። ይምጡና ይሞክሩን ይኮሩብናል።

ተጨማሪ እወቅ

ምሥክርነት

አጋሮቻችን

Emirates Sky Cargo
DNATA
Ethiopian Airlines

እውቅያ እኛ

ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት ስምዎን ኢሜይልዎንና ስልክ ቁጥርዎን ከአጭር መልእክት ጋር ይተውልን።

አውታረ መረብ አፍሪካ ጭነት

Mailing Address: E-09, Al Mullah Warehouse
Al Qusais, P.O. Box 92169
Dubai, United Arab Emirates ttt

እውቅያ

Tel: +971 4 282 6091
Fax: +971 4 282 6092
Mobile: +971 52 692 0497
Email: [email protected]